የክትባት አገልግሎት ለማሻሻል የማህበረሰቡ ድርሻ የጎላ ነዉ ተባለ።ቢሮዉየአፍሪካ ክትባት ሳምንት አከባበሪን አስመልክቶ በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ መንደር 50 ነዋሪዎች ጋር መክሯል። የክትባት አገልግሎት ለማሻሻል የማህበረሰቡ ድርሻ የጎላ ነዉ ተባለ።ቢሮዉየአፍሪካ ክትባት…
Month: April 2026
የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ድንገተኛ የህክምና ማዕከል በቅርቡ ሥራ እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ።about us
የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ድንገተኛ የህክምና ማዕከል በቅርቡ ሥራ እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በድንገተኛ የህክምና ማዕከል የሚሰጠዉን የህክምና አገልግሎት ለማሻሻል በጤና ሚኒስቴር የገንዘብ ድጋፍ ደረጃውን…
በህፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ ዕድሜያቸዉ ከ10-19 አመት ለሆኑ ሴት ልጃገረዶች በክልሉ በተመረጡ ት/ቤቶች መሰጠት የተጀመረው ሳምንታዊ የአይሬን ፎሌት/WIFAS/አሰጣጥ የተሻለ መሆኑ ተገለፀ።
በህፃናት መረጃ ድርጅት UNICEF ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ ዕድሜያቸዉ ከ10-19 አመት ለሆኑ ሴት ልጃገረዶች በክልሉ በተመረጡ ት/ቤቶች መሰጠት የተጀመረው ሳምንታዊ የአይሬን ፎሌት/WIFAS/አሰጣጥ የተሻለ መሆኑ ተገለፀ ። ከወር አበባ መፍሰስ ጋር ተያይዞ…
የአለም ጤና ድርጅት በክልሉ ሊከሰቱ የሚችሉ የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ስራን ለማጠናከር ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና ግብአቶችን ድጋፍ አደረገ።
የአለም ጤና ድርጅት በክልሉ ሊከሰቱ የሚችሉ የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ስራን ለማጠናከር ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና ግብአቶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በክልሉ በተለያዩ ወቅት የሚከሰቱ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ። በየአመቱ የሚከበረው ሀገር…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ/ም የ9 ወር አፈጻጸም ውጤታማ ነው ሲል ገለጸ፡፡
የቤ/ጉ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ/ም የ9 ወር አፈጻጸም ውጤታማ ነው ሲል ገለጸ፡፡ በጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር…
ወቅታዊ ሪፖርት በወቅቱ ባለማቅረባቸው በ88 የግል መካከለኛ ክሊኒኮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አስታወቀ ።
ወቅታዊ ሪፖርት በወቅቱ ባለማቅረባቸው በ88 የግል መካከለኛ ክሊኒኮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አስታወቀ ። ጥራት ያለዉን የጤና አገልግሎት ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማደረግ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ በአጋርነት…
አገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ ሴክተሮች የተጀመረው የሪፎርም ስራዎችን በክልሉ ጤና ቢሮ ተግባራዊ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለፀ።
አገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ ሴክተሮች የተጀመረው የሪፎርም ስራዎችን በክልሉ ጤና ቢሮ ተግባራዊ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለፀ። ከፊደራልና ከክልል ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ የተውጣጡ አባላት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ። በየአመቱ የሚከበረው ሀገር…
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ 5ተኛ ዙር የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ።
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ 5ተኛ ዙር የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር…
