ዘርፈ ብዙ ምላሽ ኤች/ አይ/ ቪ/ ኤድስ መ/ መ/ ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ  ዘርፈብዙ ምላሽ ኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት 

  • ለኤችአይቪ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ አና ሌሎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው የማህበረሰብ ክፍሎችን በጥምር የኤችአይቪ መከላከል አገልግሎቶች ተደራሽ ማድረግ፣
  • ኤችአይቪ በደማቸው ይገኛል ተብሎ የሚገመቱ ሰዎች ተመርምረው ውጤታቸውን አንዲያውቁና አስፈላጊውን ህክምናና መድሃኒት እንዲያገኙ ማድረግ፣
  • የኤችአይቪ፣ቂጥኝን እና ሄፓታይትስ ከእናት ወደልጅ መተላለፋቸውን መግታት፣
  • ኤች.አይ.ቪ በደማቸው እንደሚገኝ ያወቁ ሰዎች የጸረ-ኤችአይቪ መድሃኒት እንዲወስዱና መድሃኒቱን ከሚወስዱት ውስጥም 95% የሚሆኑት በደማቸው ያለው የቫይረስ ልኬት መጠን በሚፈለገው ደረጃ እንዲወርድ ማድረግ፣
  • ማግለልና መድሎ እና ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን መቀነስ
  • ለዘርፈብዙ ምላሹ ማስፈጸሚያ የሚሆን ሃብት ማሰባሰብና የተገኘውን ሃብት የላቀ ውጤታማነት በሚያመጣ መልኩ መደልደልና ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ፣
  •  የድጋፍና እንክብካቤ