የህግ ክፍል

በህግ ክፍሉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

በቁጥር 4939/ቢ/ህ-02 በቀን 07/08/2018 ዓ.ም ለክፍላችን በደረሰው ደብዳቤ መሰረት የቢሮአችን ድህረ ገጽ በአዲስ መልክ በማልማት የተለያዩ የጤና መረጃዎች ተደራሸ ለማድረግ ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ዶክመንቶችን እንድንልክ በተጠየቅነው መሰረት በህግ ክፍሉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-

  1. በህግ ጉዳዩች ላይ መረጃ መሰጠት፤
  2. ረጅምና አጭር ሥልጠና የሚገቡ ባለሙያዎች ውል ማስገባት፤
  3. በግንባታ ውል ስምምነት መሰረት ስራውን በተገባው ውል መሰረት ያልፈጸመ ላይ ክስ መመስረት፤
  4. የህግ ምክር አገልግሎት መስጠት፤
  5. በቢሮው የት/ት ዕድል አግኝተው በገቡት ውል መሰረት አገልግሎት ሳይሰጡ በሚቀሩ ወይም በዚያው በሚጠፉ ባለሙያዎች ላይ ክስ መመስረት፤