የጤና መድህን ዋናዋና አላማዎች
1. የጤና አገልግሎት አቅርቦትን በዘላቂነት የፋይናንስ ምንጭን መዳገፊ
2. የጤና አገልግሎት ሰርጭት ፍታሃዊነትን ማረጋገጥ
3. የጤና መድህን በህክምና ውቅት በቀጥታ በኪስ የሚከፈል የጤና ወጪን መቀነስ
4. የጤና አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል የፋይናንስ አቅም በማሻሻል ለጤና ሴክተር ተጨማሪ ሀብት ማሰባሰብ
5. ማህበረሰቡ ፋትሀዊ ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት አንዲያገኝ ማድረግ
