የስርዓተ ጾታ ጉዳይ

በስርዓተ-ፆታ ክፍል የሚከናወኑ ተግባራት

ፆታዊ ጥቃት ህክምና መከታተል እና መደገፍ
የፌስቱላ ተጠቂዎችን መለየት እና ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ
አረጋዊያን እና አቅመ ደካማ ሲመጡ የሚመጡ ድጋፎችን ማመቻቸት እና መደገፍ
የወጣቶችን በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ
ሴቶች በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ
ፆታዊ ጥቃት እና የስራ ቦታ ትኮንኮሳን መከላከል
አካል ጉዳተኞች በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ
የፆታዊ ጥቃት ህክምና አንድ መስኮት አገልሎት ማጠናከር
የሴቶች ፎረምን ማጠናከር
በጤናው ዘርፍ ሴቶች ወደ አመራርነት እንዲመጡ የአቅም ግባታ ስልጠና መስጠት