የክልሉ ጤና ቢሮ ስትራቴጅክ ግቦች
የእናቶች፣ የህጻናት እና አፍላ ወጣቶች ጤናና ሥርዓተ ምግብ ሁኔታን ማሻሻል
የበሽታዎች መከላከልና ቁጥጥር ማሻሻል
የማህበረሰብ ባለቤትነትን እና የመሠረታዊ የጤና አገልግሎት ማሻሻል
የህክምናና የጤና አገልግሎቶች ጥራትና ፍትሃዊ ተደራሽነትን ማሻሻል
የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ የአደጋ መከላከል እና የድህረ ግጭት መልሶ ማገገምና መቋቋምን ማጎልበት
የጤና ሥርዓት አቅምና ቁጥጥርን ማሻሻል
አዳዲስ የፈጠራ ግኝቶችን በመጠቀም የጤና ሥርዓቱን ጥራት፣ ፍትሃዊነትና ደህንነት መጠበቅ
የመድኃኒት እና ህክምና መሣሪያዎች ምርትና አስተዳደር ማሻሻል
የጤና ፋይናንስ አቅርቦትና እና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሻሻል
የቢሮ ኃላፊ መልዕክት
የቢሮ ኃላፊ መልዕክት ያለፉት ሶስት ዓመታት ፈታኝ የሁለተኛው የጤና ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የትግበራ ሂደት እና የህብረተሰቡን ጤናና ደህንነት ወደ ተሸለ ደረጃ ለማድረስ ለተካሄደውና ለተገኝው አመርቂ ውጤት ምስጋናዬንና የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ…
በቡለን ወረዳ እየተካሄደው የሚገኘው 5ተኛ ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ከ8 ሺ በላይ ህጻናት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የቡለን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ።
በቡለን ወረዳ እየተካሄደው የሚገኘው 5ተኛ ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ከ8 ሺ በላይ ህጻናት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የቡለን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ነመራ ማሩ የሚመራ ታክስ ፎርስ…
የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል። #polio #PolioVaccine Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethio
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ 5ተኛ ዙር የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ።
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ 5ተኛ ዙር የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር…
