ካማሽ ዞን በዛይ ወረዳ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በ38 ሚሊዮን ብር የተገነባው የአምባብስ ጤና ጣቢያ የክልል፣የዞን የወረዳና የቀበሌ አመራሮች እና ነዋሪዎች በተገኙበት ተመረቀ።

በካማሽ ዞን በዛይ ወረዳ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በ38 ሚሊዮን ብር የተገነባው የአምባብስ ጤና ጣቢያ የክልል፣የዞን የወረዳና የቀበሌ አመራሮች እና ነዋሪዎች በተገኙበት ተመረቀ። የአምባብስ ጤና ጣቢያ በቀበሌዉ መገንባት የአምባቢስ…

የክትባት አገልግሎት ለማሻሻል የማህበረሰቡ ድርሻ የጎላ ነዉ ተባለ።ቢሮዉ  የአፍሪካ ክትባት ሳምንት  አከባበሪን አስመልክቶ  በአሶሳ  ዞን ባምባሲ  ወረዳ  መንደር  50  ነዋሪዎች ጋር መክሯ

የክትባት አገልግሎት ለማሻሻል የማህበረሰቡ ድርሻ የጎላ ነዉ ተባለ።ቢሮዉየአፍሪካ ክትባት ሳምንት አከባበሪን አስመልክቶ በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ መንደር 50 ነዋሪዎች ጋር መክሯል። የክትባት አገልግሎት ለማሻሻል የማህበረሰቡ ድርሻ የጎላ ነዉ ተባለ።ቢሮዉየአፍሪካ ክትባት…

የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ድንገተኛ የህክምና ማዕከል በቅርቡ ሥራ እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ።about us

የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ድንገተኛ የህክምና ማዕከል በቅርቡ ሥራ እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በድንገተኛ የህክምና ማዕከል የሚሰጠዉን የህክምና አገልግሎት ለማሻሻል በጤና ሚኒስቴር የገንዘብ ድጋፍ ደረጃውን…

የአለም ጤና ድርጅት በክልሉ ሊከሰቱ የሚችሉ የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ስራን ለማጠናከር ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና ግብአቶችን ድጋፍ አደረገ።

የአለም ጤና ድርጅት በክልሉ ሊከሰቱ የሚችሉ የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ስራን ለማጠናከር ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና ግብአቶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በክልሉ በተለያዩ ወቅት የሚከሰቱ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ። በየአመቱ የሚከበረው ሀገር…

የቤ/ጉ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ/ም የ9 ወር አፈጻጸም ውጤታማ ነው ሲል ገለጸ፡፡

የቤ/ጉ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ/ም የ9 ወር አፈጻጸም ውጤታማ ነው ሲል ገለጸ፡፡ በጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር…

ወቅታዊ ሪፖርት በወቅቱ ባለማቅረባቸው በ88 የግል መካከለኛ ክሊኒኮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አስታወቀ ።

ወቅታዊ ሪፖርት በወቅቱ ባለማቅረባቸው በ88 የግል መካከለኛ ክሊኒኮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አስታወቀ ። ጥራት ያለዉን የጤና አገልግሎት ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማደረግ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ በአጋርነት…