የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልዊ መንግሰት ጤና ቢሮ የሴቶች፤ወጣቶች እና ህጻናት ጉዳይ በ2018 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም በሀገር አቀፍ ደረጃ የዋንጫ መሆኑን ምክንያ በማድረግ የክልሉ ጤና ቢሮ እዉቅና ሰጠ ፡፡ የቢሮ የሴቶች፤ወጣቶች እና…
Month: July 2026
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት ከባለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ዉጤት የተመዘገበበት መሆኑን ቢሮው ገለፀ። በ2018 በጀት አመት የተከናወኑ ተግባራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተደርጓል ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት ከባለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ዉጤት የተመዘገበበት መሆኑን ቢሮው ገለፀ። በ2018 በጀት አመት የተከናወኑ ተግባራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተደርጓል ።…
በሀገር አቀፍ የተጀመረዉን የስቭል ሰርቨስ ሪፎርም በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየሰራመሆኑን የጤና ቢሮ ሀላፊገለጹ፡፡ቢሮ ለሪፎርሙ ስራ አጋጅ የሆኑ ሰነዶችን የመገምግምና የማጽደቅ ስራ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡
በሀገር አቀፍ የተጀመረዉን የስቭል ሰርቨስ ሪፎርም በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጤና ቢሮ ሀላፊ ገለጹ፡፡ ቢሮ ለሪፎርሙ ስራ አጋጅ የሆኑ ሰነዶችን የመገምግምና የማጽደቅ ስራ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተደድር እና የሲቪል ሰርቨስ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጌታሁን አብዲሳ የተመራው ቡድን የክልሉ ጤና ቢሮ የሲቪል ሰርቨስ ሪፎርም ያለበትን ሁኔታ ተጎብኝቷል ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተደድር እና የሲቪል ሰርቨስ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጌታሁን አብዲሳ የተመራው ቡድን የክልሉ ጤና ቢሮ የሲቪል ሰርቨስ ሪፎርም ያለበትን ሁኔታ ተጎብኝቷል ።…
