ቀበሌዎችን ሞደል ማድረግ የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም ለማሳለጥ የጎላ ድርሻ እንደአለዉ ተገለፀ ። በኡንዱሉ ወረዳ የቤርሚሊ ቀበሌ የሞዴልነት መስፈርት አሟልቶ በመገኘቱ በደማቅ ሁኔታ ተመረቀ ። አንድ ቀበሌ ሞዴል ሆኖ ለመመረጥ 18ቱን…
Month: June 2026
የክልሉን የላብራቶሪ ጥራት ለማሻሻያ የዉጫዊ ጥራት ቁጥጥር /EQA / ሥራ ማጠናከር ወሳኝ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ። የክልሉ ጤና ቢሮ እና ክልላዊ ላብራቶሪ ከአሶሳ ጤና ጣቢያ ጋር በዉጫዊ የጥራት ቁጥጥር/EQA/ የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል ።
የክልሉን የላብራቶሪ ጥራት ለማሻሻያ የዉጫዊ ጥራት ቁጥጥር /EQA / ሥራ ማጠናከር ወሳኝ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ። የክልሉ ጤና ቢሮ እና ክልላዊ ላብራቶሪ ከአሶሳ ጤና ጣቢያ ጋር በዉጫዊ…
የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ለማሻሻል የሚመለከታቸው አካላት አቅም መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ ።ቢሮው ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከአሶሳ ዞን 15 ጤና ኬላዎች ለተወጣጡ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በIUCD በቤተሰብ ዕቅድ ላይ ያተኮረ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ።
የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ለማሻሻል የሚመለከታቸው አካላት አቅም መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ ።ቢሮው ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከአሶሳ ዞን 15 ጤና ኬላዎች ለተወጣጡ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በIUCD በቤተሰብ ዕቅድ ላይ ያተኮረ…
