ካማሽ ዞን በዛይ ወረዳ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በ38 ሚሊዮን ብር የተገነባው የአምባብስ ጤና ጣቢያ የክልል፣የዞን የወረዳና የቀበሌ አመራሮች እና ነዋሪዎች በተገኙበት ተመረቀ።

በካማሽ ዞን በዛይ ወረዳ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በ38 ሚሊዮን ብር የተገነባው የአምባብስ ጤና ጣቢያ የክልል፣የዞን የወረዳና የቀበሌ አመራሮች እና ነዋሪዎች በተገኙበት ተመረቀ። የአምባብስ ጤና ጣቢያ በቀበሌዉ መገንባት የአምባቢስ…

በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች ከሚያዝያ 29-ግንቦት 2/2018 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት የሚሰጠውን የፖሊዮ ክትባት (bOPV) ዘመቻ ስኬት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አለም ደበሎ ጥሪ አቀረቡ ።

በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች ከሚያዝያ 29-ግንቦት 2/2018 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት የሚሰጠውን የፖሊዮ ክትባት (bOPV) ዘመቻ ስኬት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አለም ደበሎ…