የዳይሬክቶሬቱ ስያሜ -የክፊያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት(Payment and Admin Ddirectorate)
- በመንግስት የተመደበ ለታለመለት ዓላማ እንድዉል ማድረግ፣
- በጤናው ዘርፍ ውጤትን መሰረት ያደረገ የክፍያ ስርዓት መዘርጋትና አተገባበሩን መከታተል፣
- የፋይናንስ አፈፃፀም ላይ የተመሠረተ የፋይናንሲንግ ስርዓትን ማጠናከር፣
- የግራንት አስተዳደርና አሰራር ስርዓት ማጠናከር፣

የዳይሬክቶሬቱ ስያሜ -የክፊያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት(Payment and Admin Ddirectorate)