በሀገር አቀፍ የተጀመረዉን የስቭል ሰርቨስ ሪፎርም በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጤና ቢሮ ሀላፊ ገለጹ፡፡ ቢሮ ለሪፎርሙ ስራ አጋጅ የሆኑ ሰነዶችን የመገምግምና የማጽደቅ ስራ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
Day: July 8, 2026
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተደድር እና የሲቪል ሰርቨስ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጌታሁን አብዲሳ የተመራው ቡድን የክልሉ ጤና ቢሮ የሲቪል ሰርቨስ ሪፎርም ያለበትን ሁኔታ ተጎብኝቷል ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተደድር እና የሲቪል ሰርቨስ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጌታሁን አብዲሳ የተመራው ቡድን የክልሉ ጤና ቢሮ የሲቪል ሰርቨስ ሪፎርም ያለበትን ሁኔታ ተጎብኝቷል ።…
