የአለም ጤና ድርጅት በክልሉ ሊከሰቱ የሚችሉ የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ስራን ለማጠናከር ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና ግብአቶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በክልሉ በተለያዩ ወቅት የሚከሰቱ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና…
Day: April 23, 2026
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚያዚያ 16ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ የክትባት ሳምንት በተሳካ መልኩ እንዲከናወን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ገለፀ። በየአመቱ የሚከበረው ሀገር…
የቤ/ጉ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ/ም የ9 ወር አፈጻጸም ውጤታማ ነው ሲል ገለጸ፡፡
የቤ/ጉ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ/ም የ9 ወር አፈጻጸም ውጤታማ ነው ሲል ገለጸ፡፡ በጤና ቢሮ የእናቶች ህጻናት ወጣቶች አፍላ ወጣቶችና የስርአተ ምግብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር…
ወቅታዊ ሪፖርት በወቅቱ ባለማቅረባቸው በ88 የግል መካከለኛ ክሊኒኮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አስታወቀ ።
ወቅታዊ ሪፖርት በወቅቱ ባለማቅረባቸው በ88 የግል መካከለኛ ክሊኒኮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ አስታወቀ ። ጥራት ያለዉን የጤና አገልግሎት ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማደረግ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ በአጋርነት…
