በአሶሳ ከተማ አስተዳደር እና በአቡራሞ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በህገ ወጥ ስራ ላይ የተሰማሩ የግል መካክለኛ ክልኒኮች እና መድሃኒት መደብሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። በግል ጤና ተቋማቶች ላይ…
Author: admin
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገለፀ። ቢሮዉ ከአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የማናጅመንት አባላት ጋር መክሯል ።
በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የአመራር ለዉጥ ተደረገ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገለፀ። ቢሮዉ ከአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የማናጅመንት አባላት ጋር መክሯል ። የቤኒሻንጉል…
የቢሮ ኃላፊ መልዕክት
ያለፉት ሶስት ዓመታት ፈታኝ የሁለተኛው የጤና ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የትግበራ ሂደት እና የህብረተሰቡን ጤናና ደህንነት ወደ ተሸለ ደረጃ ለማድረስ ለተካሄደውና ለተገኝው አመርቂ ውጤት ምስጋናዬንና የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ የጤና አገልግሎት…
