በአሶሳ ከተማ አስተዳደር እና በአቡራሞ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በህገ ወጥ ስራ ላይ የተሰማሩ የግል መካክለኛ ክልኒኮች እና መድሃኒት መደብሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። በግል ጤና ተቋማቶች ላይ…
Year: 2026
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገለፀ። ቢሮዉ ከአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የማናጅመንት አባላት ጋር መክሯል ።
በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የአመራር ለዉጥ ተደረገ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገለፀ። ቢሮዉ ከአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የማናጅመንት አባላት ጋር መክሯል ። የቤኒሻንጉል…
