በህግ ክፍሉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
በቁጥር 4939/ቢ/ህ-02 በቀን 07/08/2018 ዓ.ም ለክፍላችን በደረሰው ደብዳቤ መሰረት የቢሮአችን ድህረ ገጽ በአዲስ መልክ በማልማት የተለያዩ የጤና መረጃዎች ተደራሸ ለማድረግ ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ዶክመንቶችን እንድንልክ በተጠየቅነው መሰረት በህግ ክፍሉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-
- በህግ ጉዳዩች ላይ መረጃ መሰጠት፤
- ረጅምና አጭር ሥልጠና የሚገቡ ባለሙያዎች ውል ማስገባት፤
- በግንባታ ውል ስምምነት መሰረት ስራውን በተገባው ውል መሰረት ያልፈጸመ ላይ ክስ መመስረት፤
- የህግ ምክር አገልግሎት መስጠት፤
- በቢሮው የት/ት ዕድል አግኝተው በገቡት ውል መሰረት አገልግሎት ሳይሰጡ በሚቀሩ ወይም በዚያው በሚጠፉ ባለሙያዎች ላይ ክስ መመስረት፤
