የጤና ተቋማት መረጃ

  • የቢልዲግሉ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ የግንባታ
  • የፖሊስ ጤና ጣቢያ የግንባታ  
  • የቢሮው ስቶር ግንባታን
  • የግልገል በለስ ኤርጎኖሚ ስራ (ጤና ጣቢያውን ለስራ ምቹ ማድረግ ማለትም የጥገና እና የማስዋብ ስራ)  
  • የሪጅናል ላቦራቶሪ ግንባታ 
  • የሉጎ ጤና ጣቢያ  
  • የኮቪድ ለይቶ ማቆያ ግንባታ  
  • በክርምት በጎ አድራጎት በአሶሳ ከተማ ሁለት የአቅመ ደካማ ቤቶች