1.የዳሬክቶሬቱ ስያሜ ፤ በግዢ/ን/አስ/ር ዳሬክቶሬት
Purchase,Procurement and Admin Director
2.የዳሬክቶሬቱ ስም ፤ጌትነት አበረ ስመኝ
Getinet Abere Simgne
የሚሰሩ ዋና ዋና ተግባራት
1.ለጤና ቢሮ ፤ለ3ቱ ተጠሪ ተቋማት ደምባንክ፤አካል ጉዳት ተሀድሶ ማዕከል፤ሪጅናል ላብራቶሪ እንዲሁም በ3ቱ ዞን ለሚገኙ ለሆስፒታሎች፤ጤና ጣቢያዎች እና ለጤና ኬላዎች የሚያገለግሉ አላቂ እቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎች በመደበኛም ሆነ በተራዕዶ በጀቶች ግዢ ሲጠየቅ ደንብና መመሪያው ተጠብቆ በጠየቁት መሰረት ግዢ መፈጸም
- .ለጤና ቢሮ ፤ለተጠሪ ተቋማት ማለትም ደምባንክ፤አካል ጉዳት ተሀድሶ ማዕከል፤ሪጅናል ላብራቶሪ እንዲሁም በ3ቱ ዞን ለሚገኙ ለሆስፒታሎች፤ጤና ጣቢያዎች፤እና ለጤና ኬላዎች የሚያገለግሉ ግንባታዎች በመደበኛም ሆነ በተራዕዶ በጀቶች ግንባታዎች እንዲገነቡላቸው ሲጠየቅ በጠየቁት መሠረት ደንብና መመሪያው ተጠብቆ እንደገነባ ማድረግ
- ከመደበኛ እና ከተራድኦ በጀት የሚገዙ ግብዓቶች ለቢሮው ፤ ለተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ለ3ቱ ዞን ስር ለሚገኙ ሆስፒታሎች ፤ጤና ጣቢያዎች፤ጤና ኬላዎች ንብረቶችን በክፍፍሉ መሰረት እንዲደርሱ የማድረግ ስራ መስራት
4.ከአጋር ድርጅቶች የሚሰጡ አላቂ እና ቋሚ ንብረቶች ለሚመለከተው አካላት የማድረስ ስራ መስራት
5.ለቢሮው ፤ለ3ቱ ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ለ3ቱ ዞኖች ለሚገኙ ተቋማት የተላኩ ግብዓቶች ለታለመለት ዓላማ እንዲውሉ የቁጥጥር ስራዎችን መስራት
6.የተሸከርካሪ መኪኖች እና ሞተሮች እንዲሟላላቸው በሚጠይቁት መጠየቂያ መሰረት በማሟላት ለቢሮው ምቹ ሁኔታ መፍጠር
7.የቢሮ ሰራተኞች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የቢሮውን ደህንነት እና ንጽህና የመጠበቅ ስራ መስራት ወ.ዘ.ተ ስራዎችን መስራት
