የቢሮ ኃላፊ መልዕክት ያለፉት ሶስት ዓመታት ፈታኝ የሁለተኛው የጤና ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የትግበራ ሂደት እና የህብረተሰቡን ጤናና ደህንነት ወደ ተሸለ ደረጃ ለማድረስ ለተካሄደውና ለተገኝው አመርቂ ውጤት ምስጋናዬንና የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ…
Day: March 30, 2026
በቡለን ወረዳ እየተካሄደው የሚገኘው 5ተኛ ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ከ8 ሺ በላይ ህጻናት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የቡለን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ።
በቡለን ወረዳ እየተካሄደው የሚገኘው 5ተኛ ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ከ8 ሺ በላይ ህጻናት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የቡለን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ነመራ ማሩ የሚመራ ታክስ ፎርስ…
የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል። #polio #PolioVaccine Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethio
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ 5ተኛ ዙር የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ።
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ 5ተኛ ዙር የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር…
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ለ5ተኛ ዙር እየተሰጠ ያለዉ የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሁለተኛ ቀኑ ከ52,996 በላይ ህፃናት መከተባቸዉን የቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግሰት ጤና ቢሮ ገለፀ።
ከመጋቢት 18_21/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ለ5ተኛ ዙር እየተሰጠ ያለዉ የፓሊዮ ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሁለተኛ ቀኑ ከ52,996 በላይ ህፃናት መከተባቸዉን የቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግሰት…
