Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

የብልህ ጅምር

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተቀናጀ የብልህ ጅምር የጤና አገልግሎት ማስፋፊያ ክልላዊ የማስጀሪያ ፕሮግራም ተካሄደ ። በጤና ሚኒስቴር፣በPSIና በቤተሰብ ጤና መምሪያ በጋራ የተጀመረው የተቀናጀ የብልህ ጅምር የጤና አገልግሎት ፕሮግራም በክልሉ ለቀጣይ 3 አመታት በክልሉ ሁሉም የክልሉ ወረዳዎች የሚሰራ ፕሮግራም ነው ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የፕሮግራም ዘርፍ ምክትል የቢሮ ሀላፊ አቶ አብዱልሙኒየም አልበሽር በፕሮግራሙ ማስጀመሪያ መድረክ ላይ እንዳሉት የዚህ ፕሮግራም በክልሉ ተግባራዊ መደረጉ