Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

covide update

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሰት በባለፉት 24 ሰዓት ለ76 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 3 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸዉ ተገለጸ :: እስከ ዛሬ የተደረገ አጠቃላይ የላብራቶሪ ምርመራ 57,353 የደረሰ ሲሆን 4,055 ሰዎች ደግሞ እስከ አሁን በተደረገዉ ምርመራ በቫይረሱ ተይዘዋል። በሌላ በኩል 3,967 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና እስከ አሁን ያገገሙ ሲሆን አሁን ላይ 51 ሰዎች ህክምናቸውን በቤትና በህክምና ተቋማት በመከታተል ላይ ይገኛሉ፡፡ በአጠቃላይ በኮቪድ 19 የሞቱ ሰዎች ቁጥርም 37 ደርሷል። ህብረተሰቡ የበሽታዉን ስርጭትና በበሽታዉ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እጨመሩ መምጣቱን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እየተሰጠ ያለዉን ክትባት መዉሰድ እንዳለበት እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በነጻ ስልክ ቁጥር 6016 ይደውሉ የቤኒሻጉል ጉሙዝ መንግስት ክልሉ ጤና ቢሮ