Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

covid 19 update

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሰት በባለፉት 24 ሰዓት ለ95 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 2 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸዉ ተገለጸ :: እስከዛሬ የተደረገ አጠቃላይ የላብራቶሪ ምርመራ 57,229 የደረሰ ሲሆን 4,048 ሰዎች ደግሞ እስከ አሁን በቫይረሱ ተይዘዋል። በሌላ በኩል 3,950 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና እስከ አሁን ያገገሙ ሲሆን አሁን ላይ 61 ሰዎች ህክምናቸውን በቤትና በህክምና ተቋማት በመከታተል ላይ ይገኛሉ፡፡ በአጠቃላይ በኮቪድ 19 የሞቱ ሰዎች ቁጥርም 37 ደርሷል። ህብረተሰቡ የበሽታዉን ስርጭትና በበሽታዉ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እጨመሩ መምጣቱን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እየተሰጠ ያለዉን ክትባት መዉሰድ እንዳለበት እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በነጻ ስልክ ቁጥር 6016 ይደውሉ የቤኒሻጉል ጉሙዝ መንግስት ክልሉ ጤና ቢሮ