Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

covide daily update

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በባለፉት 24 ስዓት ለ121ሰዎች በተደረገው የኮቭድ 19 የላብራቶሪ የናሙና ምርመራ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተገለፀ ። በክልሉ እስከ አሁን 57,099 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጓል ። ክልሉ እስከ አሁን በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 4044 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሥሆን 3901 ሲያገግሙ የ37 ሰዎች ህይወት አልፏል ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ለበለጠ መረጃ 6016 ነፃ የስልክ መስመር ይጠቀሙ