Image

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Benishangul Gumuz Regional State Health Bureau

ዕለታዊ የኮቭድ 19 የምርመራ ዉጤት

በ13/03/2014 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ63 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምእርመራ 5 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸዉ ተገለጸ፡፡ እስከዛሬ የተደረገ አጠቃላይ የላብራቶሪ ምርመራ 48533 የደረሰ ሲሆን 4034 ሰዎች ደግሞ እስከአሁን በቫይረሱ ተይዘዋል። በሌላ በኩል 3893 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና እስከአሁን ማገገም መቻላቸውን መረጃው ያመላክታል።አሁን ላይ 106 ሰዎች ህክምናቸውን በቤትና በህክምና ተቋማት በመከታተል ላይ የሚገኙ ሲሆን አጠቃላይ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥርም 35 ደርሰዋል። ለበለጠ መረጃ በነጻ ስልክ ቁጥር 6016 ይደውሉ የቤኒሻጉል ጉሙዝ መንግስት ክልሉ ጤና ቢሮ