በስርዓተ-ፆታ ክፍል የሚከናወኑ ተግባራት
- ፆታዊ ጥቃት ህክምና መከታተል እና መደገፍ የፌስቱላ ተጠቂዎችን መለየት እና ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ
- አረጋዊያን እና አቅመ ደካማ ሲመጡ የሚመጡ ድጋፎችን ማመቻቸት እና መደገፍ የወጣቶችን በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ
- ሴቶች በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ ፆታዊ ጥቃት እና የስራ ቦታ ትኮንኮሳን መከላከል
- አካል ጉዳተኞች በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ
- የፆታዊ ጥቃት ህክምና አንድ መስኮት አገልሎት ማጠናከር
- የሴቶች ፎረምን ማጠናከር በጤናው ዘርፍ ሴቶች ወደ አመራርነት እንዲመጡ የአቅም ግባታ ስልጠና መስጠት
