የስርዓተ ጾታ ጉዳይ

በስርዓተ-ፆታ ክፍል የሚከናወኑ ተግባራት

  • ፆታዊ ጥቃት ህክምና መከታተል እና መደገፍ የፌስቱላ ተጠቂዎችን መለየት እና ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ
  • አረጋዊያን እና አቅመ ደካማ ሲመጡ የሚመጡ ድጋፎችን ማመቻቸት እና መደገፍ የወጣቶችን በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ
  • ሴቶች በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ ፆታዊ ጥቃት እና የስራ ቦታ ትኮንኮሳን መከላከል
  • አካል ጉዳተኞች በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚነትን እና ፍትሀዊነትን መከታተልና መደገፍ
  • የፆታዊ ጥቃት ህክምና አንድ መስኮት አገልሎት ማጠናከር
  • የሴቶች ፎረምን ማጠናከር በጤናው ዘርፍ ሴቶች ወደ አመራርነት እንዲመጡ የአቅም ግባታ ስልጠና መስጠት