ራዕይ፤ቴልዕኮ እና እሴት

ራዕይ Vision

ጤናማ፣ ምርታማና የበለጸገ ኀብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት ነው፡፡

Seeing a healthy, productive and prosperous society.

ተልዕኮ Mission

ጥራቱን የጠበቀ፤ ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ በመስጠት እና በመቆጣጠር የህዝቡን ጤና ደህንነት መጠበቅ ነው፡፡

Providing and controlling a high quality, fair and accessible comprehensive health care package to protect the public.

ዕሴቶች     Values

ወጥነት/አንድነት፣ consistency/unity;

ታማኝነት፣ Loyalty,

ሐቀኝነት Honesty

ግልፀኝነት፣Transparency,

ተጠያቂነት፤Accountability

ሚስጥር ጠባቂነት፤Confidentiality

አለማዳላት፤Non-discrimination

ህግ አክባሪነት፤Law enforcement 

ተባባሪነት፤Cooperation

ሙያ አክባሪነት፤Professional respect

ለውጥ/ፈጠራ፤ Change/innovation

ሩህሩህነት፤Compassion

አርአያነት፤Exemplary